At Nuuf Trading, we believe that the sweetest gifts come from nature — and we
are proud to share one of Ethiopia’s finest treasures with the world: Golden
Honey.
Sourced from the lush highlands of Jimma, Keffa, Bonga, and Gera, Golden
Honey is crafted with care from wildflower nectar, including the prized ሜቲ (Meti)
and ጌታማ (Getama) blossoms. These regions, known as Ethiopia’s green heart,
are rich in biodiversity and provide the perfect environment for bees to produce
honey of unmatched purity and flavor.
With more than 300 thriving beehives, Golden Honey is more than a product —
it is a story of nature, community, and sustainability. Every jar represents not only
the richness of Ethiopia’s wild landscapes but also the hard work of local farmers
who care for the bees and the land.
Our Commitment
At Golden Honey, we are dedicated to:
● Producing 100% pure, natural honey without additives.
● Supporting local farmers with modern beekeeping tools, training, and
resources.
● Creating sustainable job opportunities that uplift families and strengthen
communities.
● Expanding honey production while promoting environmentally friendly
practices.

የጎልደን ማር መነሻ የሚጀምረው በተፈጥሯዊና ውብ መልካምድራዊ ገጽታ ካላት የኢትዮጵያ ክፍሎች
ከሆኑት ጅማ ፣ ቦንጋ እንዲሁም ጌራ ምድር ነው
የጎልደን ማር ሙሉ በሙሉ ከጫካ አበቦች በሚቀስሙ ንቦች የሚገኝ ሲሆን ፤
ይህ ደግሞ በስነ ምግብ ይዘቶቹ የበለፀገ እንዲሆን ያደርገዋል።
እነዚህ አካባቢዎች ለንብ ማነብ የተመቹ እንደመሆናቸው ከሦስት መቶ በላይ የማር ቀፎዎችን በማድረግ
በስፋት እየተሰራ ይገኛል፡፡
የተሰበሰበው Raw የማር ምርት በጅማ እና አዲስ አበባ በጥንቃቄ በማጣራት በተለያዩ የመጠን አማራጮች
ለሁሉም ቦታና ገበታ በሚስማማ መልኩ ቀርቧል።
በጎደልን ማር አማካኝነት በአካባቢው ላሉ አርሶ አደሮች ከፍተኛ የስራ እድል መፍጠር ተችሏል።
ከስራ እድል ባለፈ የተለያዩ የዘመናዊ ጨምሮ ሌሎች የምርት ማቀላጠፊያ ግብዓቶች ድጋፍ
ይደረግላቸዋል።
ታድያ ይህ ደግሞ የተለያዩ ተያያዥ ስራዎችን እንዲሰሩ አስችሏቸዋል
የአርሶአደሩን ራ አካባቢ እንዲሁም ቤተሰብ በተለያዩ መልኩ ድጋፍ በማድረግ የተቀናጀ እና ጥራቱን የጠበቀ
የምርትሂደት እንዲኖር አስችሏል።
በተጨማሪ በሚኖረው የማር ተረፈ ምርት እንደ ሻማ ያሉ ተጨማሪ ምርቶችን ያመርታል።
ከጎልደን ማር ራዕይ አንዱ
አሁን ላይ ካሉት የምርት መነሻ ቦታዎች በማስፋፋት ሀገራችን ላይ ካሉ መልክአምድሮች የሚገኙ እንደ
ስያሜው በይዘትና የጤና ጠቀሜታው ወርቅ የሆነ ምርትን
ለተጠቃሚው በጥራት በማቅረብ ቀዳሚው መሆን ነው ።
